አገልግሎቶቻችን

የመድኃኒቶችን ፍለጋ የሚጠፋውን ወሳኝ ሰዓት እና ድካም በማሰብ ከታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶቻችን ደረጃ በደረጃ እየሰጠን እንገኛለን።

የታዘዘሎትን መድሃኒት ይፈልጉ

የታዘዘሎትን ወይም ከትዕዛዝ ውጭ የሚፈልጉትን መድኃኒት ለማግኘት ከታች ይጫኑ

ነፃ የመድኃኒቶች አወሳሰድ ግምገማ

እድሜዎት ከ75 ዓመት በላይ ከሆነ እና ለረጅም ጊዜ መድኃኒቶችን በመውሰድ ላይ ከሆኑ (ከነበሩ) - የመድኃኒቶችዎን ግምገማ በነፃ ለማሰራት ከታች ይጫኑ

በተከታታይ የሚወሰዱ መድኃኒቶች ማስታወሻ

በተከታታይ የሚወሰዱ መድኃኒቶች እየወሰዱ ከሆነ - መድኃኒቶት ሊያልቅ ሲልና መቼ መውሰድና መግዛት እንዳለቦት እንድናስታውሶት ከታች ይጫኑ