ፍላጎቶን እዚህ ያስመዝግቡ
የመድሃኒት አወሳሰድ ግምገማ

ይህን አገልግሎት ወደ እናንተ ለማድረስ ተግተን እየሰራን እንገኛለን። አገልግሎቱን ለማስጀመር ይረዳን ዘንድ ከበታች ያሉትን መረጃዎች ያካፍሉን። 
እባክዎን እድሜዎን፡ የሚወስዱዋቸውን መድሃኒቶች እንዲሁም ለምን ያህል ጊዜ ይወስዷቸው እንደነበር 'መልክት' በሚለው ሳጥን ያሳወቁን። አገልግሎቱ ሲጀምር በሰጡን ስልክ እንደዉልሎታለን።